Telegram Group »
Saudi Arabia »
ቃለ ጽድቅ ዘመካነ ሕይወት | የመ/ሕ/ሰ/ት/ቤት ሰሌዳ መጽሔት ንዑስ ክፍል »
Telegram Webview »
Post 9201
የሰንበት ትምህርት ቤታችን 60ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል መክፈቻ እና ዓመታዊ የምስጋና ቀን
መካነ ህይወት ሰንበት ትምህር ቤት
የካቲት 9/2017
"እርስ በእርሳችሁ ፍቅር ቢኖራችሁ ደቀመዛሙርቴ እንደሆናችሁ ሰዎች በዚህ ያውቃሉ" ዩሐ13፥35
የሰንበት ትምሀርት ቤታቸውን ጥሪ አክብረው በተገኙ አባቶቻችን እህት ወንድሞቻችን በደማቅ ሁነታ በደስታ በፍቅር ተከብሯል ።
በዕለቱም ጉባኤውን በአባቶች ጸሎት ተከፈተ ከዛም በመቀጠል በህጻናት አንደበት ያማረ ዝማሬ ቀርቧል ።ከዝማሬው መልስ መካነ ሕይወት ሰንበት ትምሀርት ቤታችን ካፈራቻቸው አሁንም ድረስ በደብራችህ በስብከተ ወንጌል ኃላፊነት እያገለገሉ በሚገኙት በመጋቤ ሃይማኖት ቀሲስ ሐብታሙ እለቱን የሚስማማ ቃለ ወንጌል ተመግበናል ።
በጉባያችንም መሀል ልባችንን በሀሴት የሞላው ለረጅም ጊዜ ከቤታችን ያልነበረው የምንወደው ወንድማችን ዘማሪ ሀዋዝ በመሃላችን ተገኘቶ የእናት መካነ ሕይወትን ፍቅር በደስታ እንባ በዝማሬ አጅቦ ገልጾልናል ።
እንዲህ እንዲህ እያልን በደስታ እና በፍቅር አሳልፈነዋል። ይሄ ተጀመረ እንጂ አመቱን በሙሉ የእናት መካነ ሕይወት ልደት ይከበራል እና በእግዚአብሄር ቃል በዝማሬ በአገልግሎት በሰንበት ትምሀርት ቤታችን ውስጥ ያለፋቹ አባላት ኑ በፍቅር እንሰብሰብ እንላለን ።
የጉባዔውን ትምህርቶች መርሐ ግብሮች በሰ/ት/ቤታችን የዩቲዩብ ገፅ በቅርብ ቀን የምንለቅ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የሰንበት ትምህርት ቤቱን ማህበራዊ ድረ-ገፆች በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ አገልግሎቱን ይደግፉ፡፡
እናት መካነ ሕይወት በጥበብ እደጊ

tg-me.com/kaletsidkzm/9201
Create:
Last Update:

BY ቃለ ጽድቅ ዘመካነ ሕይወት | የመ/ሕ/ሰ/ት/ቤት ሰሌዳ መጽሔት ንዑስ ክፍል

Share with your friend now:
tg-me.com/kaletsidkzm/9201